ከመስከረም 7 ቀን 1998 ዓ.ም ጀምሮ በመላ አገሪቱ በሥራ ላይ እንዲውል የተደረገ አዲስ የስልክ ለውጥ

1. ለመደበኛ ስልክ ቁጥር

1.1 ለአዲስ አበባና አካባቢዋ ከተሞች

ቀድሞ ባለስድስት አኃዝ የነበሩት የአዲስ አበባና አካባቢዋ ከተሞች የስልክ ቁጥሮች ከፊት ለፊታቸው አንድ አኃዝ ብቻ በማስቀደም ወደ ሰባት አኃዝ ይለወጣሉ።

የቴሌ ዞን ጽ/ቤት የቀድሞው መነሻ ቁጥር ከፊት ለፊት የሚጨመረው አኃዝ
በሰሜን አዲስ አበባ ዞን (አራዳ) ሥራ ለሚገኙና ወደ ኩዩ፣ ፍቼ፣ ጎሐ ፅዮንና ጫንጮ ለሚደውሉ ስልክ ቁጥሮች 11፣ 12፣ 14፣ 22፣ 23፣ 24፣ 25፣ 27፣ 31፣ 35፣ 55፣ 56፣ 57፣ 58፣ 87 እና 88 1. ምሳሌ፣ ቀድሞ የነበረው ስልክ ቁጥር 111625 ቢሆን በአዲሱ 1 ቁጥርን በማስቀደም 111-16-25 ይሆናል።
በምዕብራብ አዲስ አበባ ዞን (አዲስ ከተማ) ሥር ለሚገኙና ወደ አምቦ፣ ሆለታ ገነት፣ ጀልዱ፣ አዲስ አለምና ቡራዩ ለሚደወሉ ስልክ ቁጥሮች 13፣ 36፣ 37፣ 38፣ 59፣ 70፣ 75፣ 76፣ 77፣ 78፣ 79፣ 83፣ እና 84 2. ለምሳሌ፣ ቀድሞ የነበረው ስልክ ቁጥር 13 28 90 ቢሆን በአዲሱ 2 ቁጥርን በማስቀደም 213-28-90
በደቡብ ምዕራብ አዲስ አበባ ዞን (አሮጌ አውሮፕላን ማረፊያ) ስር ለሚገኙ እና ወደ ወሊሶና ወልቂጤ ለሚደወሉ ስልክ ቁጥሮች 20፣ 21፣ 30፣ 41፣ 48፣ 49፣ 71፣ 72፣73፣ እና 74 3. ምሳሌ፣ ቀድሞ የነበረው ስልክ ቁጥር 20 30 40 ቢሆን በአዲሱ 3 ቁጥርን በማስቀደም 320 – 30-40
በደቡብ ምዕራብ አዲስ አበባ ዞን (ነፋስ ስልክ) ስር ለሚገኙና ወደ ዱከም፣ ደብረዘይት፣ አቃቂና ቃሊቲ ለሚደወሉ ስልክ ቁጥሮች 16፣ 19፣ 32፣ 33፣ 34፣ 39፣ 40፣ 42፣ 43፣ 65፣ 66፣ 67 እና 68 4. ምሳሌ፣ ቀድሞ የነበረው ስልክ ቁጥር 34 01 87 ቢሆን በአዲሱ 4 ቁጥርን በማስቀደም 434-01-87 ይሆናል።
በማዕከላዊ አዲስ አበባ ዞን ስር ለሚገኙ ስልክ ቁጥሮች 15፣ 17፣ 44፣ 50፣ 51፣ 52፣ 53 እና 54 5. ምሳሌ፣ ቀድሞ የነበረው ስልክ ቁጥር 15 26 90 ቢሆን በአዲሱ 5 ቁጥርን በማስቀደም 515-26-90 ይሆናል።
በምስራቅ አዲስ አበባ ዞን (ቦሌ) ስር ለሚገኙ እና ወደ ደብረ ሲና ደብረ ብርሃንና መሀል ሜዳ ለሚደወሉ ስልክ ቁጥሮች 18፣ 26፣ 29፣ 45፣ 46፣ 47፣ 60፣ 61፣ 62፣ 63፣ 69፣ 80፣ 81 እና 85 6. ምሳሌ፣ ቀድሞ የነበረው ስልክ ቁጥር 61 61 61 ቢሆን በአዲሱ 6 ቁጥርን በማስቀደም 661-61-61 ይሆናል።

1.2 በአዲስ አበባና አካባቢዋ ከተሞች የተለየ ለውጥ የተደረገባቸው ስልክ ቁጥሮች

  ነባሩ አዲሱ
ዞን የከተማው ስም ኮድ ቁጥር ኮድ ቁጥር
ሰሜን አ.አ. ዞን ዓለም ከተማ
ደብረ ጽጌ
ሙከጡሬ
ሉሉልታ
01
01
01
01
315--------
316--------
318--------
883--------
011
011
011
011
1320…
1330…
1340…
1860…
ምዕራብ አ.አ. ዞን ጊንጪ
ጉደር
ኦሎንኮሚ
እንጨኒ
01
01
01
01
599…
820…
835…
825…
011
011
011
011
2580
2820
2850
2860
ደቡብ ምዕራብ አ.አ ዞን እንደብር
ጉንችሬ
ሰበታ
ተጂ
ቱሉ ቦሎ
ዓለም ገና
01
01
01
01
01
01
306…
308…
380…
389…
415…
387…
011
011
011
011
011
011
3310…
3320…
3380…
3390…
3420…
3870…
ምሥራቅ አ.አ. ዞን ቦሌ (V)
ሲቪል አቪዬሽን
ሰንዳፋ
ሸኖ
እነዋሪ
01
01
01
01
01
640
648
865
860
875
011
011
011
011
011
6640…
6650…
6860…
6870…
6880…

1.3 ለሽቦ አልባ ስልክ (Wireless)

ነባሩ 251… 252… 253… 254… 255…
አዲሱ 651… 652… 653… 654… 655…

2 የአዲስ አበባ የሀገር ውስጥ ከተሞችና የሞባይል የአካባቢ መለያ ቁጥር (Area Code) ለውጥ

ነባሩ 01 02 03 04 05 06 07 (ጅማ፣ ጋምቤላና አካባቢው) 07 (ነቀምት፣ አሶሳና አካባቢው) 08 09
አዲሱ 011 022 033 034 025 046 047 057 058 091

3. ከአዲስ አበባ ውጭ ለሚገኙ ከተሞች የተደረገ የስልክ ለውጥ

ከአዲስ አበባና ከላይ 1.1 እና 1.2 ከተጠቀሱት ከተሞች ውጭ የሚገኙ ደንበኞች ስልክ ቁጥሮች የሚለወጡት የመጀመሪያውን አኃዝ በተመሳሳይ ሁኔታ በመድገምና ቀሪዎቹን ነባር ቁጥሮች በማስተካከል ወደ 7 አኃዝ (Digits) በመለወጥ ይሆናል።

ተ.ቁ ነባሩ የስልክ መነሻ ቁጥር ከፊት ለፊት የሚደገመው ቁጥር
1. በ10፣ 11፣ 12፣ 13 ፣ 14፣ 15፣ 16፣ 17፣ 18፣ እና 19 1
2. በ20፣ 21፣ 22፣ 23፣ 24፣ 25፣ 26፣ 27፣ 28 እና 29፣ 2
3. በ30፣ 31፣ 32፣ 33፣ 34፣ 35፣ 36፣ 37፣ 38፣ እና 39 3
4. በ40፣ 41፣ 42፣ 43፣ 44፣ 45፣ 46፣ 47፣ 48 እና 49 4
5. በ50፣ 51፣ 52፣ 53፣ 54፣ 55፣ 56፣ 57፣ 58 እና 59 5
6. በ60፣ 61፣ 62፣ 63፣ 64፣ 65፣ 66፣ 67፣ 68 እና 69 6
7. በ70፣ 71፣ 72፣ 73፣ 74፣ 75፣ 76፣ 77 ፣ 78 እና 79 7
8. በ80፣ 81፣ 82፣ 83፣ 84፣ 85፣ 86፣ 87፣ 88 እና 89 8

ለምሳሌ 06-10 15 20 => 046-110 15 20 ይሆናል።

4. ለሞባይል ስልክ ቁጥሮች

የሞባይል ስልክ ቁጥሮች የሚለወጡት ከፊት ለፊታቸው አንድ አኃዝ በመጨመርና ቀሪዎቹን ነባር ቁጥሮች በማስከተል ወደ ስባት አኃዝ (Digits) በመለወጥ ይሆናል።

ተ.ቁ ነባሩ የሞባይል ስልክ ቁጥር መነሻ ከፊት ለፊት የሚጨመረው
1. ከ10–25፣ ከ40–50፣ ከ60–69 በ84 እና ከ86–89 1
2. በ30፣ 31፣ 70፣ 71 እና 72 4
3. በ32፣ 33፣ 73፣ 74 እና 75 5
4. በ58፣ 82፣ እና 83 6
5. በ55፣ 57፣ 80 እና 81 7
6. በ34፣ 35፣ 76 እና 77 8

ለምሳሌ 69 25 50 => 169 25 50 ይሆናል።

5. ጠቃሚ ስልክ ቁጥሮች

ነባሩ አዲሱ ነባሩ አዲሱ ነባሩ አዲሱ
97 997 912 912 955 955
98 998 913 913 956 956
99 999 915 915 957 957
900 900 916 916 958 958
901 901 918 918 959 959
902 902 919 919 960 960
903 903 920 920 961 961
904 904 929 929 962 962
905 905 951 951 963 963
906 906 952 952 964 964
907 907 953 953 965 965
908 908 954 954 966 966
911 911     967 967
        969 969

6. ለቪሳት አገልግሎት

የቪሳት ዓይነት ነባሩ አዲሱ
  ኮድ ቁጥር ኮድ ቁጥር
Faraway 09 11… 098 111…
Dialaway 09 19… 098 119…

ማሳሰቢያ፦

በአንድ ከተማ ውስጥም ሆነ ወደ ሌሎች የክልል ከተሞች ከመደበኛ ስልክ ወደ መደበኛ ስልክ ከሞባይል ወደ ሞባይል ስልክ ከመደበኛ ወደ ሞባይል፣ ከሞባይል ወደ መደበኛ ስልክ ቁጥሮች ሲደውሉ ምን ጊዜም የአካባቢ መለያ ቁጥሩን ጨምረው መደወልዎን እንዳይረሱ ለምሳሌ አዲስ አበባ ሆነው አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የሚደውሉት ስልክ ቁጥር 29-50-90 ቢሆን በአዲሱ ለውጥ 011-629-50-90 ሆኖ ይደወላል ማለት ነው። ልብ ይበሉ።

  • ለበለጠ መረጃ ከመስከረም 7 ቀን 1998 ዓ.ም ጀምሮ 929 ደውለው ይጠይቁ!!

  • የፋክስ ቁጥሮች ለውጥም በመደበኛው ስልክ ቁጥር ለውጥ መሠረት ይሆናል!!

  • ከውጭ ሀገር ወደ ኢትዮጵያ ለመደወልም ሆነ ፋክስ ለማድረግ በመጀመሪያ 251ን እና አዲሱን ባለ ሁለት አኃዝ የአካባቢ መለያ (ዜሮን ሳይጨምር) በማስቀደምና የተለወጠውን ባለ ሰባት አኃዝ የመደበኛ ስልክ የሞባይል ስልክና የፋክስ ቁጥር በማስተካከል መጠቀም ይቻላል።

    ለምሳሌ፦ ነባሩ ስልክ 251-1-470928 ቢሆን አዲሱ 251-11-6470928 ይሆናል። ተንቀሳቃሽ ስልክ ደግሞ ነባሩ 251-9-200082 ቢሆን አዲሱ 251-91-1200082 ይሆናል ማለት ነው።